የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) ለህጻናት እና ለአዋቂዎች የስክሪን ጊዜ ገደብ መመሪያ

የስክሪን ጊዜ ገደብ ለልጆችና ታዳጊዎችከልክ በላይ የስክሪን ጊዜ በልጆች አካላዊ እንቅስቃሴያቸው፣ በማህበራዊ ግንኙነታቸው እና ጤናማ የእንቅልፍ ስርዓታቸው ላይ አሉታዊ ተጽእኖ ያመጣል። የአእምሮ እደገትም ያዘገያል። የአይንና እይታቸው እድገት ላይም ተጽእኖ አለው። አሁን አሁን በርካታ ልጆች የእይታ መነጽር እምዲጠቀሙ ያስገደደው አንዱ ምክንያት ከልክ ያለፈ በልጅነት ኤሌክትሮኒክስ ስክሪን ላይ ማፍጠጥ እንደሆነ የሚጠቁሙ ጥናቶች እየተሰሙ ነው። ስለሆነም በተልቻለ መጠን…