Health Education

Here, we empower you with evidence-based health information, expert insights, and practical tips to take care of your well-being. Explore a wealth of resources, from informative articles, designed to inspire positive health choices and enhance your quality of life. Your journey to a healthier, more informed self begins here.
Educational opportunities are presented in many forms, including one-on-one counseling and interactive classes.

የዛሬዉን ሃተታ በአንድ የታካሚዬ ታሪክ ልጀምር። ጋሽ ተስፋዬ የ50 አመት ጎልማሳ ናቸው። የዓይነት 2 የስኳር ህመም ህክምና ከጀመሩ ከአሥር ዓመት በላይ ሆኗቸዋል። …

ከኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር በስተቀር ሌላው አለም አዲስ አመት የሚቆጥረው ከጃንዋሪ ወር ጀምሮ ነው። የአሮጌው አመት መጨረሻ ሰባት ቀናት በአፍሪካዊ አሜሪካዊያን ዘንድ ክዋንዛ …

ማረጥ ኖርማል የሴትነት ህይወት ተፈጥሯዊ ምእራፍ ነው። እንቁላል አመንጭ የሆኑት የሴት አካል (እንቁልጢ / ኦቫሪ) ስራ መጨረስን ያሳያል። ማረጥ በራሱ በሽታ አይደለም። …

ማረጥ ተፈጥሯዊ የሴትነት ህይወት ምእራፍ እንጅ በሽታ አይደለም። ነገር ግን ብዙ ሴቶች ምቾት የሚነሱ የማረጥ ምልክቶች ሊያስተናግዱ ይችላሉ። የተለምደው እና በጣም የሚረብሸው …

Scroll to Top