ውፍረት በወንዶች ስነተዋልዶ ጤና ላይ የሚያሳድረው ተጽእኖ
ውፍረት (obesity) በአለም አቀፍ ደረጃ ትልቅ የጤና አጀንዳ ሆኗል። የስነ ተዋልዶ ጤናን ጨምሮ ለበርካታ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች እንደወረርሽኝ መስፋፋት ቀንደኛ ተወቃሽ ምክንያት ነው። ከመጠን ያለፈ ውፍረት ተጽእኖ ከተለመዱት ተላላፊ ያልሆኑ ህመሞች ለአብነትም ስኳር ህመም፣ ኮሌስትሮል ችግር፣ የልብና ደም ስር ህመሞች ወዘተ ባሻገር የወንዶች የስነ ተዋልዶ እክሎችን ያመጣል። ይህ ትምህርታዊ ጽሁፍ ከመጠን ያለፈ ውፍረት በተለይም ቦርጭ…
