የታይሮይድ ሆርሞን መዛባት እርግዝና ላይ ያለው ተጽእኖ
የታይሮይድ ሆርሞን መዛባት እርግዝና ላይ ያለው ተጽእኖ ጤና ይስጥልኝ። ዶ/ር መላኩ ታዬ ነኝ። በዚህ ጽሁፍ የታይሮይድ ሆርሞን መዛባት እርግዝና ላይ ስላለው ተጽእኖ እናነሳለን። አንገት ፊት ለፊት ላይ የሚገኘው የታይሮይድ እጢ የሚያመነጫቸው ሆርሞኖች ለአጠቃላይ ጤንነት በተለይም ለጤናማ እርግዝና ወሳኝ ሚና ይጫወታል። የታይሮይድ ሆርሞን ማነስ (ሃይፖታይሮዲዝም)ም ሆነ የታይሮይድ ሆርሞን መብዛት (ሃይፐርታይሮዲዝም) ለመሃንነት ሊዳርጉ ይችላሉ። በእርግዝና ጤና ላይም…

