ሃኪም መሆን የአንድ ሚሊዮን ዶላር ዋጋ ያስከፍላል

በአለም አቀፍ ደረጃ ዶክተር መሆን እንደ ትልቅ ሙያዊ ስኬት ይታያል። ህክምና ክብርና ብር የተትረፈረፈበት ዘርፍ እንደሆነ ይታሰባል። በተለይ ወረርሽኝ ሲነሳና የጤና ቀውስ ሲያጋጥም ሃኪሞች እንደ ጀግና ይንቆለጳጰሳሉ። የሃኪሞች ደሞዝም ከፍተኛ ተከፋይ ከሚባሉ ባለሙያዎች ተርታ የሚመደብ ነው። በእነዚህ ምክንያቶች ሃኪሞች የስራ ማቆም አድማ ሲመቱ ‘ወይ ጥጋብ’ ሊያስብል ይችላል። በዚህ ጽሁፍ ‘ዶክተር ከሆንክ ሃብታም መሆን ትችላልህ’ ስለሚባለው…