የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ከንግግር ወደ ተግባር

የአፍሪካ መሪዎች በዚህ ሳምንት ለ38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በአዲስ አበባ ሲሰባሰቡ በአዲስ አበቤ ኑሮ ላይ ከሚፈጥሩት የትራንስፖርት ጫና ባለፈ ወደ አእምሮ የሚመላለሰው ጥያቄ ‘ይህም ስብሰባ እንደባለፉት ዝምብሎ የተስፋ ወሬ ብቻ ይሆናል ወይስ መሪዎቻችን ተግባራዊ እርምጃ ይወስዳሉ?’ የሚለው ነው። “An Integrated, Prosperous, and Peaceful Africa” የሚለው የአፍሪካ ህብረት የተቀደሰ ርእይ በአመታዊ ንግግር ብቻ እንደማይሳካ ልብ…