የጤናሙያን ክብር ለማስመለስ የአወንታዊ ታሪኮች ሚና

Full Text [PDF] እስቲ አስቡት ቀን ቀን ህይወትን ለማዳን፣ ማታ ኪራይ ለመክፈል ሲታገል – የጤና ባለሙያው። ለራሱ ተንከባካቢ የሌለው ባለሙያ ከፍተኛ ሙያዊ ጥንቃቄና ብቃት የሚያስፈጋቸውን ታካሚዎችን መንከባከብ አስበው፤ ኑሮ ያቆሰለው ባለሙያ የቆሰለን ሲፈውስ! አሰልፎ መርፌ ሲወጋ የዋለ ባለሙያ ማታ በድካም ስሜት ለአንበሳ ባስ እግሩ እስኪሰል ሲሰለፍ!   የኢትዮጵያ የጤና ባለሙያዎች በአለም ዝቅተኛ ክፍያ ከሚከፈላቸው የህክምና…