ስኳር ያለባቸው ነፍሰ ጡር እናቶች ኢንሱሊንን ሆድ ላይ መወጋት ይችላሉን?

አብዛኛዎቹ ነፍሰ ጡር እናቶች ኢንሱሊን ሆድ ላይ ለመወጋት ይፈራሉ፣ መርፌው ጽንሱን ይጎዳዋል ብለው ይጨነቃሉ። የስኳር ህመም ላለባቸው ነፍሰ ጡር እናቶች ኢንሱሊን ለመውጋት ተመራጩ ቦታ ሆድ ነው። በእርግዝና ወቅት ኢንሱሊንን ሆድ ላይ መውጋት ደህንነቱ የተጠበቀ ነው። ሆድ ኢንሱሊንን ለመውሰድ ቀላልና አመቺ ቦታ ብቻ ሳይሆን ኢንሱሊን ወደ ሰውነት በአስተማማኝ ሁኔታ እንዲገባ (predictable insulin absorption rate) ስለሚረዳ ለኢንሱሊን…