የኮሌስትሮል ምርመራ፡ ለማን፣ መቼ እና ትክክለኛ መጠን?
ኮሌስትሮል ለልብና የደም ስር የጤና ችግሮች አንዱና ዋነኛው መንስኤ ነው። የኮሌስትሮል ምርመራ ከደም ናሙና የሚሰራ ሲሆን የኮሌስትሮል መጠን በትክክለኛው መጠን ውስጥ መሆኑን ለማወቅ አይነተኛ መንገድ ነው። በዚህ ጽሑፍ ስለ ኮሌስትሮል ምርመራ ማወቅ ያለብዎትን መሰረታዊ ጉዳዮች እናብራራለን – ምርመራው አስፈላጊነቱ ምንድን ነው? መቼ መመርመር አለብዎት? ምን ይታዘዛል? የምርመራ ውጤቱ ምን መምሰል አለበት?! መቼ ነው የኮሌሌስትሮል…