ቡና ለጤና
አይ ቡና! ‘የገቢ ምንጫችን ቡና ቡና ..’ እያልን የዘመርንለት፣ ‘ቡና ደሜ ..’ እያልን ስታዲየም የጨፈርንለት፣ ከከፋ ተነስቶ አለምን ያጥለቀለቀ መጠጥ! ያለ ቡና መዋል ለብዙዎች የማይቻል ነው። ቡና በብዙዎች የሚወደድ የየለት መጠጥ ሆኗል። ቀኔ የሚጀምረው የጧት ቡናየን ስቀምስ ነው የሚሉ ጥቂቶች አይደሉም። መልካም ዜና! ቡና በመጠኑ ሲጠጣ ከማነቃቃት ባሻገር በርካታ የጤና ጥቅሞች ይሰጣል። በመልካም መኣዛና ጥኡም…