familial hypercholesterolemia

የኮሌስትሮል መዛባት፤ መቼ ነው ሪፈር ማድረግ ያለብን?

በዘር የሚተላለፍ የኮሌስትሮል ህመም (የፋሚሊያል ሃይፐርኮሌስትሮሌሚያ, Familial Hypercholesterolemia, FH)  በጣም ከፍተኛ የኮሌስትሮል መብዛት የሚያመጣና ለልብ ህመም የሚያጋልጥ የተለመደ በዘር የሚወረስ በሽታ ነው። በአለም አቀፍ ደረጃ ከ300 ሰዎች አንዱን እንደሚያጠቃ የተረጋገጠ ሲሆን በዘር ከሚወረሱ የሜታቦሊክ ህመሞች በቀዳሚነት የሚጠቀስ ነው። በሃገራችን ኢትዮጵያም ይህ በሽታ እንዳለ ማረጋገጫዎች ቢኖሩም የህመሙን ስፋት ከ100 ሺህ በላይ ሰዎችን ሊይዝ እንደሚችል ከመገመት ውጭ…

በዘር የሚተላለፍ የኮሌስትሮል ህመም እንዲለዩ የተላለፈ ጥሪ – call for community diagnosis and early referral of Familial Hypercholesterolemia (FH)

በዘር የሚተላለፍ የኮሌስትሮል ህመም (የፋሚሊያል ሃይፐርኮሌስትሮሌሚያ, Familial Hypercholesterolemia, FH)  በጣም ከፍተኛ የኮሌስትሮል መብዛት የሚያመጣና ለልብ ህመም የሚያጋልጥ የተለመደ በዘር የሚወረስ በሽታ ነው። ሮጠው ያልጠገቡ ልጆችን እና ወጣቶችን በልብ ህመም የሚያሰቃይ ህመም ሲሆን በጊዜ ካልታከመ ገዳይ በሽታ ነው። በአለም አቀፍ ደረጃ ከ300 ሰዎች አንዱን እንደሚያጠቃ የተረጋገጠ ሲሆን በዘር ከሚወረሱ የሜታቦሊክ ህመሞች በቀዳሚነት የሚጠቀስ ነው። በሃገራችን ኢትዮጵያም…

Scroll to Top