ሙሉ ቀንዎትን በጥሩ ሁኔታ መምራት – እንቅስቃሴ፣ እረፍት፣ እንቅልፍ ማመጣጠን ለተሻለ ጤና
ብዙ ሰው የአንድ ሰአት ጂም ሰርቶ ቀሪውን ሃያ ሶስት ሰአት ስለሚዘናጋ ጤናውን እንደሚፈለገው ማሻሻል አዳጋች ያደርገዋል። ከአካል ብቃት እንቅስቃሴ በመስራት ከምናሳልፈው አጭር ጊዜ ባሻገር በሙሉ ቀን ውሎአችን የምናደርገው እንቅስቃሴ፣ እረፍትና እንቅልፍ ሁሉ ጤናን ይነካል። በታቀዱ የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎች ወቅት ብቻ ሳይሆን በቀሪው ቀናችን የምንሰራው ስራ አጠቃላይ ጤና ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ እንደሚያሳድር መገንዘብ ይገባል። የአሜሪካ የስኳር…