የኮሌስትሮል ህመም ምንነትና መንስኤዎች
የደም ቅባት መጠን መዛባት (Dyslipidemia) የሚባለው ህመም የደም ውስጥ የኮሌስትሮል ወይም ስብ መጠን ከተለመደው ውጭ ሲዛባ እና ይህም የልብና የደም ሥር በሽታዎች ታጋላጭነትን ሲጨምር የሚከሰት ተላላፊ ያልሆነ በሽታ ነው። በአኗኗር ዘይቤዎች መዛባት ወይም በዘር ተጋላጭነት የሚከሰት ሆኖ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለልብ ሕመም ከሚዳርጉ ምክንያቶች አንዱ ነው። የደም ስር ቧንቧዎች ውስጥ በመከማቸት እንዲዝጉና እንዲደፈኑ በማድረግ ወደልብ፣…