ከአርቲፊሻል ስኳር ይልቅ በተፈጥሯዊ ማጣፈጫዎች ላይ እናተኩር
አርቲፊሻል ስኳር ማጣፈጫዎች ብዙውን ጊዜ እንደ ጤናማ አማራጭ ይቆጠራሉ። ሆኖም ግን ስኳር ፍጆታን ለመቀነስ ቢረዱም ለተሻለ ጤና ዋስትና አይደሉም። የታሰበውን ጥቅም ላይሰጡ እንደሚችሉ አሊያም የጤና ጉዳት ሊያመጡ እንደሚችሉ የሚጠቁሙ በርካታ የምርምር መረጃዎች እየወጡ ነው። አርቲፊሻል ስኳር ማጣፈጫዎች ምንም አይነት ምግብነት ወይም አልሚነት ጥቅም የላቸውም። አርቲፊሻል ስኳር ማጣፈጫዎችን እያስወገድን የበለጠ ጤናማ በሆኑ ተፈጥሯዊ ማጣፈጫዎች መቀየር በአጠቃላይ…