Lifestyle Medicine

ከአርቲፊሻል ስኳር ይልቅ በተፈጥሯዊ ማጣፈጫዎች ላይ እናተኩር

አርቲፊሻል ስኳር ማጣፈጫዎች ብዙውን ጊዜ እንደ ጤናማ አማራጭ ይቆጠራሉ። ሆኖም ግን  ስኳር ፍጆታን ለመቀነስ ቢረዱም ለተሻለ ጤና ዋስትና አይደሉም። የታሰበውን ጥቅም ላይሰጡ እንደሚችሉ አሊያም የጤና ጉዳት ሊያመጡ እንደሚችሉ የሚጠቁሙ በርካታ የምርምር መረጃዎች እየወጡ ነው። አርቲፊሻል ስኳር ማጣፈጫዎች ምንም አይነት ምግብነት ወይም አልሚነት ጥቅም የላቸውም። አርቲፊሻል ስኳር ማጣፈጫዎችን እያስወገድን የበለጠ ጤናማ በሆኑ ተፈጥሯዊ ማጣፈጫዎች መቀየር በአጠቃላይ…

የአርቲፊሻል ስኳር ጣፋጭነት እና መራራ የጤና ስጋቶች

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለያዩ የጤና ባለሙያዎች ‘ይሄን እንዳትበላ፣ ያንን እንዳትነካ’ የምግብ ክልከላዎች የምግብ አማራጮችን ወስነው የጣመ እንዳንመገብ እየገዘቱ ዉሃ ዉሃ የሚል ምግብ ብቸኛ ምርጫችን እንዲሆን እያስገደዱን ነው። ምላሳችን የሚቀምሰው ምግብ ሁሉ ጣእም አልባ እየሆነበት ነው።  ይሄንን ጣእም የራቀው ማእድ ወደለመድነው ጣፋጭነት ለመመለስ እንዱ እማራጭ ካሎሪዎችን ሳይጨምሩ ጣፋጭነትን ማጣጣም የሚያስችሉ የስኳር ምትክ የሆኑ አርቲፊሻል ስኳር መዘውተር…

Mee har’a furmaata qabatamaa bara haaraa fayya qabeessa ta’eef haa jalqabnu

Dr. Melaku Taye (Ogeessa Dhukkuba Sukkaaraa Hospitaala Ispeeshaalistii Tikur Anbessaa) tiin Fulbaanaan yommuu seenu baay’een keenya bara darbe caalaa jijjiirama gaarii jireenya keenya keessatti hojiirra oolchuuf kaka’umsa qabna;  Fayyaa ta’uu barbaanna. Fayyaan murtoo jalqabaa bara kana murteessuu qabnu (new year resolution)  keessaa isa tokko.  Jijjiirama qabatamaa hawwii bira darbee gochuuf waadaa galuun yeroo kamiyyuu caalaa…

ለጤናማ አዲስ አመት ተግባራዊ መፍትሄዎች ዛሬ እንጀምር

ለጤናማ አዲስ አመት ተግባራዊ መፍትሄዎች ዛሬ እንጀምር   በዶ/ር መላኩ ታዬ (በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የስኳር ህክምና ባለሙያ)   መስከረም ሲጠባ ብዙዎቻችን በህይወታችን ላይ ከባለፈው አመት በተሻለ አወንታዊ ለውጦችን ለመተግበር እንነሳሳለን፤ የበለጠ ጤናማ ለመሆን እንመኛለን። በዚህ አመት ልንወስዳቸው ከሚገቡ ቀዳሚ ውሳኔዎች (new year resolution) መካከል በጤና ላይ ያተኮሩ ቢሆኑ መልካም ነው። ከምኞት ያለፈ ተግባራዊ ለውጦችን…

አብዝቶ መቀመጥ – ሲጋራ ከማጨስ ያልተናነሰ የጤና ጠንቅ!

በመላኩ ታዬ (ዶ/ር) ለሰው ልጆች ሁሉ ደህንነትና ጤና ትልቅ ስጋት ከጋረጡ ፈተናዎች አንዱ ዘመናዊነትና ከተሜነት ያመጣብን የአብዝቶ መቀመጥና ውዝፍነት አደገኛ ልማድ ነው ብንል ማጋናን አይሆንም። ከቀደሙ አያቶቻችን ጋር ሲነጻጸር ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ኑሯችን የአካል ብቃት እንቅስቃሴን በሚገድቡ ብቻ ሳይሆን ረዘም ላለ ጊዜ መቀመጥ በሚጠይቁ ሁኔታዎች ውስጥ መኖር አስገዳጅ እየሆነ መጥቷል። በቤት ውስጥ፣ በስራ ቦታ፣ የመጓጓዣ…

Scroll to Top