mpox

የኤምፖክስ (mpox) በሽታ የቆዳ ሽፍታ

የኤምፖክስ በሽታ በቫይረስ አማካኝነት የሚመጣ ተላላፊ በሽታ ነው። የበሽታው ምልክቶች መታየት የሚጀምሩት አንድ ሰው ለቫይረሱ ከተጋለጠ ከሳምንት በኋላ ሲሆን አንዳንዴ በቶሎ ወይም ሌላ ጊዜ ዘግየት ብሎ ሊጀምር ይችላሉ። የኤምፖክስ ምልክቶችን ለመጥቀስ ያክል ትኩሳት፣ ብርድ ብርድ ማለት፣ ራስ ምታት፣ የመገጣጠሚያ ህመምና ድካም ፣ ጉንፋን መሰል ምልክቶች ይገኙበታል። ቆዳ ላይ የሚወጣ ቁስል / ሽፍታ የኤምፖክስ በሽታ ዋነኛው…

ኤም ፖክስ (mpox) በሽታ እንዴት መከላከል ይቻላል?

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በዓለማችን ተላላፊ በሽታዎች አስጊ የሆነ ወረርሽኝ እያስከተሉ መጥተዋል። የኮቪድ 19 ወረርሽኝ የቅርብ ጊዜ ትውስታችን ነው። በቀድሞ አጠራሩ የዝንጀሮ ፈንጣጣ ሲባል የነበረው በሳይንሳዊ ስሙ ኤምፖክስ በሽታ በአፍሪካ አንዳንድ ክፍሎች በማንሰራራት እንደገና አለም አቀፋዊ የጤና ስጋት ደቅኗል። እኤአ ከ2022 በፊት በአንዳንድ የመካከለኛው አፍሪካ አካባቢዎች ተወስኖ የነበረው ይህ ተላላፊ በሽታ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ድንበር ተሻጋሪ…

Scroll to Top