healthcare in Ethiopia

የአሜሪካ የጤና ድጋፎች መቋረጥ ስጋቶችና እድሎች

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ትራምፕ ስልጣን እንደተቆናጠጡ ከፈረሟቸው ፕሬዝዳንታዊ አዋጆች መካከል ጤናን የሚመለከቱ ስር ነቀል  ፖሊሲዎች በዓለም አቀፍ ደረጃ መነጋገሪያ ሆነዋል። አወዛጋቢ የጤና ሚኒስቴር ከመሾም እስከ አሜሪካን ከአለም ጤና ድርጅት (WHO) ማስወጣት፤ ቁልፍ የጤና ተቋማትን ኮሚኒኬሽን ከመዝጋት እስከ የተቋማትን አካታችነት፣ እኩልነት እና ፍትሃዊነትን ለማስፈን የወጣ ፕሮግራም ማገድ ሰፊ ክርክር አስነስተዋል።   ትራምፕ በመጀመሪያው የነጩ ቤተ መንግስት ጊዜያቸው…

የስኳር ታካሚዎችን ጤና ለማሻሻል አወንታዊ የጤና ልምዶችን መገንባት

የአሜሪካ የስኳር ማህበር (ADA) የስኳር ህመም ያለባቸው ግለሰቦች አወንታዊ የጤና ልምዶችን ማሳደግ ጤናን ለማሻሻል እንደ አንድ የህክምና ትኩረት አድርጎ አጽንዖት ይሰጣል። በየአመቱ የሚሻሻለው የስኳር ህክምና መመሪያ በምእራፍ አምስት የሚተነትነው ስለዚሁ ጉዳይ ነው። ይህም ግለሰቡን ያማከለ ሁለንተናዊ የባህሪ ለውጥ ማምጣት እንደሚያስፈልግ ያብራራል። ጤናማ ልማዶችን መገንባት እና የተሟላ ደህንነትን ያማከለ እንክብካቤ መስጠት የስኳር ህክምና ግቦችን ለማሳካት እንዲሁም…

በእርግዝና ወቅት የሚከሰት የስኳር ህመም (Gestational diabetes)

በእርግዝና ወቅት የሚከሰት የስኳር ህመም ለመጀመሪያ ጊዜ በእርግዝና ወቅት በደም ውስጥ ያለው የስኳር መጠን ከሚገባው በላይ ከፍ ብሎ ሲገኝ የሚከሰት የጤና ችግር ነው። በአብዛኛው ከ5-7 ወር ባለው የእርግዝና ጊዜ የሚከሰትና ከወሊድ በኋላ የሚጠፋ ነው። የስኳር ህመም በእርግዝና ወቅት ሲመጣ በነፍሰ ጡር እናቶች እና በጽንስ ጤና ላይ ተጽዕኖ ያስከትላል። ነገር ግን የስኳር ህመም በተገቢው መንገድ ከታከመ…

Galmoonni yaala dhukkuba sukkaaraa (therapeutic goals of diabetes care) maali?

Galmoonni yaala dhukkuba sukkaaraa (therapeutic goals of diabetes care) maali? Karoora baasuu fi galma kaa’uun furtuu milkaa’ina gama jireenya keenyaa hunda keessaa isa tokko.  Karoorsuu fi galma baafachuun jireenya keenya karaa hundarra gaarii taʼeen akka jiraannu nu gargaaruu dandaʼa.  Wanti hunda caalaa barbaachisaa ta’e fayyaa keenya.  Kanaaf fayyaa keenya eeguuf karoora baafachuu, galma baafachuu fi…

Scroll to Top