obesity care in ethiopia

ውፍረት እንደ አንድ ህመም ይታወቅ (diagnose obesity as a disease)

በአለም አቀፍ ደረጃ እየተስፋፉ የሚገኙትን የስኳር ህመምና ሌሎች ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች በፍጥነት መጨመር ዋነኛ ተቀዳሚ ምክንያት ከመጠን ያለፈ ውፍረት ነው። እንደወረርሽኝ ስርጭታቸው እየጨመረ የመጡት ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ሁሉ ከጀርባ ያለው ግንባር ቀደም ድብቅ ምክንያት ውፍረት ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም። ውፍረት የበሽታዎች ሁሉ እናት ነው ብለው የሚጠሩትም አሉ። ውፍረት ዓለም አቀፍ የጤና ቀውስ ነው። በአጠቃላይ ከአንድ…

Ulfaatina qaamaa hir’isuun maaliif salphaa miti – hormoonota dhokataa duubaan nu lolan!

Dr. Melaku Tayetiin (Hospitaala Ispeeshaalaayizd Tikur Anbessa keessatti ispeeshaalistii yaala dhukkuba Sukkaaraa fi Furdinna) Mee yaadadhaa, nyaata keessan erga sirreessitanii, sochii qaamaa erga gootanii, fi ji’ootaaf carraaqqii gootanii booda, cooma garaa(boorcii) gubdaniittu. Milkaa’ina kana keessatti gammachuu guddaatu jira. Hojii ajaa’ibaa hojjechaa jirtaniin ni boontu. Garuu mudhiin qalla’e tokko “An nan danda’a;  Mudhii lakkoofsa 8 argadheera!” jettanii…

መደበኛ ክብደት ያለው ውፍረት (Normal Weight Obesity)፡ በቀጭንነት የተደበቀ ውፍረት

ክብደትህ ኖርማልና ጤናማ ክልል ውስጥ እንደሆነ ሁልጊዜም ይነገረሃል እንበል። ስለዚህ ጤንነትህ አሪፍ እንደሆነ እና ከክብደት ጋር በተያያዘ ምንም የጤና ስጋት እንደሌለብህ እርግጠኛ ትሆናለህ። እስኪ ለማንኛውም አጠቃላይ የጤና ምርመራ ላሰራ ብለህ ናሙና ስትሰጥ ግን ‘ከፍተኛ የኮሌስትሮል መጠን ያሳያል፤ ስኳርም ትንሽ ከፍ ብሏል፤  ልብህ ላይም ጫና እንዳመጣ ያሳያል’ ዱብዳ ተነግሮህ የኮሌስትሮል መድሃኒትና ደም ማቅጠኛ አስፕሪን ጀምር ልትባል…

Scroll to Top