ለህመም ማስታገሻነት የስቴሮይድ መድሃኒቶችን በተደጋጋሚ ይወስዳሉ?
መልስዎ አዎ ከሆነ እነዚህ መድሃኒቶች ከተረጋገጠ የህክምና ተዛዝ ውጭ በሚወሰዱበት ጊዜ ለከፋ የጤና ችግር ያጋልጣሉ።ጤና ይስጥልኝ፣ ዶ/ር መላኩ እባላለሁ። በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የስኳርና ሆርሞን ህክምና እናንተን በማገልገል ላይ እገኛለሁ።በዚህ ትምህርታዊ ጽሁፍ ካላአግባብ እና over-the-counter ስለሚወሰዱ የስቴሮይድ መድሃኒቶች የሚያስከትሉትን የጤና ጠንቅ እናወራለን።Glucocorticoids የሚባሉት የመድሃኒት አይነቶች ለተለያዩ የኢንፍላሜሽን፣ አለርጂ፣ አርትራይትስና ሌሎች በርካታ ህመም አይነቶች ለማከም ጥቅም…





