Dr. Melaku Taye

Mee har’a furmaata qabatamaa bara haaraa fayya qabeessa ta’eef haa jalqabnu

Dr. Melaku Taye (Ogeessa Dhukkuba Sukkaaraa Hospitaala Ispeeshaalistii Tikur Anbessaa) tiin Fulbaanaan yommuu seenu baay’een keenya bara darbe caalaa jijjiirama gaarii jireenya keenya keessatti hojiirra oolchuuf kaka’umsa qabna;  Fayyaa ta’uu barbaanna. Fayyaan murtoo jalqabaa bara kana murteessuu qabnu (new year resolution)  keessaa isa tokko.  Jijjiirama qabatamaa hawwii bira darbee gochuuf waadaa galuun yeroo kamiyyuu caalaa…

Yeroo furdina garmalee yaalnu BMI bira darbee haa yaadnu

Yeroo furdina garmalee yaalnu BMI bira darbee haa yaadnu Addunyaarratti namoonni biiliyoona 1 ol ta’an furdina garmaleetiin(Obesity) miidhamanis, furdinni qaamaa ammallee damee qorannoo, hubannoo hawaasummaa fi qorannoo yaalaa irratti meeshaa adda baasuu(diagnostic ifatool) ta’e hin qabu. Qorannoo fi hubannoo ifa ta’e argachuu dhabuun kun adda baasuu fi yaala sirrii ta’e gufachiiseera. Wal’aansi furdina garmalee yeroo…

ውፍረትን ስናክም ከመጠነ ክብደት ባሻገር እናስብ

ውፍረትን ስናክም ከመጠነ ክብደት ባሻገር እናስብ በአለም አቀፍ ደረጃ ከ 1 ቢሊዮን የሚበልጡ ሰዎች ከመጠን ያለፈ ውፍረት (obesity) ተጠቂዎች ቢሆኑም ውፍረት እስካሁን በጥናቶች፣ በማኅበራዊ ግንዛቤ እና በህክምናው ዘርፍ አሁንም ግልጽ የሆነ ‘መለኪያ (diagnostic tool)’ የለውም። ይህ ግልጽ ያለ መመርመሪያና ግንዛቤ እጥረት ትክክለኛ ምርመራና ህክምና እንዳይደረግለት እንቅፋት ሆኗል። የውፍረት ህክምናዎች ብዙውን ጊዜ የሚያተኩሩት ውፍረትን ከምንጩ ከመፍታት…

ለጤናማ አዲስ አመት ተግባራዊ መፍትሄዎች ዛሬ እንጀምር

ለጤናማ አዲስ አመት ተግባራዊ መፍትሄዎች ዛሬ እንጀምር   በዶ/ር መላኩ ታዬ (በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የስኳር ህክምና ባለሙያ)   መስከረም ሲጠባ ብዙዎቻችን በህይወታችን ላይ ከባለፈው አመት በተሻለ አወንታዊ ለውጦችን ለመተግበር እንነሳሳለን፤ የበለጠ ጤናማ ለመሆን እንመኛለን። በዚህ አመት ልንወስዳቸው ከሚገቡ ቀዳሚ ውሳኔዎች (new year resolution) መካከል በጤና ላይ ያተኮሩ ቢሆኑ መልካም ነው። ከምኞት ያለፈ ተግባራዊ ለውጦችን…

የታይሮይድ ሆርሞን መዛባት እርግዝና ላይ ያለው ተጽእኖ

የታይሮይድ ሆርሞን መዛባት እርግዝና ላይ ያለው ተጽእኖ

የታይሮይድ ሆርሞን መዛባት እርግዝና ላይ ያለው ተጽእኖ ጤና ይስጥልኝ። ዶ/ር መላኩ ታዬ ነኝ። በዚህ ጽሁፍ የታይሮይድ ሆርሞን መዛባት እርግዝና ላይ ስላለው ተጽእኖ እናነሳለን። አንገት ፊት ለፊት ላይ የሚገኘው የታይሮይድ እጢ የሚያመነጫቸው ሆርሞኖች ለአጠቃላይ ጤንነት በተለይም ለጤናማ እርግዝና ወሳኝ ሚና ይጫወታል። የታይሮይድ ሆርሞን ማነስ (ሃይፖታይሮዲዝም)ም ሆነ የታይሮይድ ሆርሞን መብዛት (ሃይፐርታይሮዲዝም) ለመሃንነት ሊዳርጉ ይችላሉ። በእርግዝና ጤና  ላይም…

Giddu-galli To’annoo fi Ittisa Dhukkuboota Afrikaa (CDC) dhukkubni Maaritee/Maaree Jaldeessaa (Mpox) Afrikaa keessatti balaa fayyaa hatattamaa ta’uu labse.

Giddu-galli To’annoo fi Ittisa Dhukkuboota Afrikaa (CDC) dhukkubni Maaritee/Maaree Jaldeessaa (Mpox) Afrikaa keessatti balaa fayyaa hatattamaa ta’uu labse. Dr. Melaku Taye    Waggoota dhiyoo asitti dhukkuboonni daddarboo addunyaa irratti weerara balaafamaa fidaniiru.  Weerarri Covid-19 yaadannoo keenya yeroo dhiyooti.  Amma ammoo bakkeewwan Afrikaa tokko tokkotti dhukkubni Maaree Jaldeessaa deebi’ee mul’atee fayyaa hawaasaaf balaa ta’eera.  Dhiheenya kana…

የጤናሙያን ክብር ለማስመለስ የአወንታዊ ታሪኮች ሚና

Full Text [PDF] እስቲ አስቡት ቀን ቀን ህይወትን ለማዳን፣ ማታ ኪራይ ለመክፈል ሲታገል – የጤና ባለሙያው። ለራሱ ተንከባካቢ የሌለው ባለሙያ ከፍተኛ ሙያዊ ጥንቃቄና ብቃት የሚያስፈጋቸውን ታካሚዎችን መንከባከብ አስበው፤ ኑሮ ያቆሰለው ባለሙያ የቆሰለን ሲፈውስ! አሰልፎ መርፌ ሲወጋ የዋለ ባለሙያ ማታ በድካም ስሜት ለአንበሳ ባስ እግሩ እስኪሰል ሲሰለፍ!   የኢትዮጵያ የጤና ባለሙያዎች በአለም ዝቅተኛ ክፍያ ከሚከፈላቸው የህክምና…

የአፍሪካ በሽታዎች ቁጥጥር እና መከላከል (ሲዲሲ) የዝንጀሮ ፈንጣጣ (mpox) በሽታ የአፍሪካ አስቸኳይ የጤና ስጋት መሆኑን አወጀ።

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በዓለማችን ተላላፊ በሽታዎች አስጊ የሆነ ወረርሽኝ እያስከተሉ መጥተዋል። የኮቪድ 19 ወረርሽኝ የቅርብ ጊዜ ትዝታችን ነው። አሁን ደግሞ የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ በአፍሪካ አንዳንድ ክፍሎች በማንሰራራት ለህብረተሰብ ጤና ስጋት ደቅኗል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ወረርሽኙ ከአፍሪካ ውጪም እየተከሰተ ሲሆን ይህም ዓለም አቀፋዊ ስጋትን ፈጥሯል። የአፍሪካ ሽታዎች ቁጥጥር እና መከላከል (ሲዲሲ) የዝንጀሮ ፈንጣጣ (mpox) በሽታን የአፍሪካ…

ውፍረት በወንዶች ስነተዋልዶ ጤና ላይ የሚያሳድረው ተጽእኖ

ውፍረት (obesity) በአለም አቀፍ ደረጃ ትልቅ የጤና አጀንዳ ሆኗል።  የስነ ተዋልዶ ጤናን ጨምሮ ለበርካታ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች እንደወረርሽኝ መስፋፋት ቀንደኛ ተወቃሽ ምክንያት ነው። ከመጠን ያለፈ ውፍረት ተጽእኖ ከተለመዱት ተላላፊ ያልሆኑ ህመሞች ለአብነትም  ስኳር ህመም፣ ኮሌስትሮል ችግር፣ የልብና ደም ስር ህመሞች ወዘተ ባሻገር የወንዶች የስነ ተዋልዶ እክሎችን ያመጣል። ይህ ትምህርታዊ ጽሁፍ ከመጠን ያለፈ ውፍረት በተለይም ቦርጭ…

ሩዝን ወዲያውኑ እንደበሰለ በትኩሱ (Fresh Rice) መመገብ ይሻላል ወይስ ፍሪጅ ቀዝቅዞ አድሮ እንደገና አሙቀን (Cooled and Reheated Rice) መመገብ?

በዚህ ሳምንት በቲክቶክ ትሬንዲንግ ከሆኑት የጤና መረጃዎች መካከል አንዱ ሩዝን አቀዝቅዞ መመገብ ስኳር ያስተካክላል፤ ቦርጭ ያጠፋል የሚል መረጃ እየተተራመሰ እንደሆነ አስተውለናል። በዚህ ትምህርታዊ መጣጥፍ ይህን ጉዳይ የምናብራራ ይሆናል። በአለም ላይ በከፍተኛ መጠን ከሚመረቱት የምግብ እህል ምርቶች መካከል ሩዝ ሶስተኛውን ደረጃ ይይዛል – በቆሎንና ስንዴን ተከትሎ። ከአጠቃላይ ፍጆታ አንፃር ግን ሩዝ በበለጠ በብዛት ይበላል። በተለይም በእስያ፣…

Scroll to Top