ጤናዬን እጠብቃለሁ፣ በፈጣሪም አምናለሁ
አንዳንድ ሰዎች ዘመናዊ ህክምና መጠቀም (ለምሳሌ ክትባት) በእምነታቸው ላይ የሚሰነዘር ጥቃት አድርገው ሲያዩት ተመልክቻለሁ። ህክምና መፈለግ የእምነት መጓደል አድርገው የሚቆጥሩም አይጠፉም። ለመሆኑ የሚያድን መድሃኒት ወይም ክትባት መኖር የጸሎታችን መልስ ማግኘት አይደለምን? ፈጣሪ የሰጠንን ጥበብ በመጠቀም የፈጣሪን ፈዋሽነት ማመን መገለጫ መንገድ አይደለምን? በዚህ ጽሁፍ ሃይማኖተኛ ሰዎች እምነታቸው ሳይቀነስ ዘመናዊ ሕክምናን ሊጠቀሙ እንደሚችሉ ለማሳየት እሞክራለሁ። ሃይማኖት…