Diabetes remission – የስኳር ህመምን ማዳፈን ወይስ ማዳን?
የዛሬዉን ሃተታ በአንድ የታካሚዬ ታሪክ ልጀምር። ጋሽ ተስፋዬ የ50 አመት ጎልማሳ ናቸው። የዓይነት 2 የስኳር ህመም ህክምና ከጀመሩ ከአሥር ዓመት በላይ ሆኗቸዋል። በየቀኑ ኢንሱሊን ይወጋሉ፤ የስኳር ኪኒንም ይወስዳሉ። ታዲያ አንድ ቀን የሚወዱት ወዳጃቸው ቴሌግራም ላይ አንድ ቪዲዮ ላከላቸው። ቪዲዮው እንዲህ ይላል፦ «ሐኪሞች የማይነግሯችሁ ምሥጢር! ስኳር በ90 ቀን ውስጥ ሙሉ በሙሉ ይድናል። መድሃኒትህን ተውና ይህችን ምስጢራዊ…